Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com
Latest News
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ የካዛኪስታን አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ ዶ/ር ዛልጋስ አዲልባየቭ ጋር በኢኮኖሚ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ዙሪያ ተወያየ። የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የአባል ምክር ቤቶችን ተቋማዊ አቅም እንዲሁም የአሠራር ብቃትን ለማጠናከር የጀመረውን የአቅም ግንባታ ተግባራት በተጠናከረ መልኩ እያከናወነ ነው። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር ወደ ወሳኝ ምዕራፍ መሸጋገሩ በጄኔቫ፣ ስዊዘርላንድ በተካሄደው 8ኛው የሥራ ቡድን ስብሰባ ላይ ተገለጸ። በንግድ ዘላቂነት እና የአባላት የመረጃ ቋት ሥርዓት ስትራቴጂካዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቋል። የካፒታል ጋዜጣ ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጋር ሰፊ፣ዝርዝርና ሙያዊ ቆይታ አድርጓል። በተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራውና የምክር ቤቱን የቦርድ አባላት ያካተተው ልዑክ፣ ከ10 በላይ የኢትዮጵያ ኩባንያዎችና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በኤግዚቢሽኑ ተሳትፏል።

Read more

May 05, 2026 .

The SelectUSA Investment Summit currently underway in National Harbor has entered its second day today.

The SelectUSA Investment Summit currently underway in National Harbor has entered its second day today.

From Ethiopia, participants at this forum include Sebsib Abafira Abajobir, President of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations, as well as Worku Gachena, Director General of the Ethiopian Artificial Intelligence Institute, along with more than 20 domestic investors.

Ervin Massinga, the United States Ambassador to Ethiopia, and other representatives from the business community are also participating in the event.
በአሜሪካ ናሽናል ሃርበር፤ ሜሪላንድ እየተካሄደ ያለው Select USA Investment Summit ዛሬ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል ::

ከአገራችን በዚህ መድረክ ላይ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር፤ እንዲሁም የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ወርቁ ጋቸና ጨምሮ እና ከ20 በላይ የአገር ውስጥ ባለሀብቶች፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካን አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ እንዲሁም የንግድና ዘርፍ ተወካዮች ተሳታፊዎች ናቸው።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia