Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com
Latest News
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የአባል ምክር ቤቶችን ተቋማዊ አቅም እንዲሁም የአሠራር ብቃትን ለማጠናከር የጀመረውን የአቅም ግንባታ ተግባራት በተጠናከረ መልኩ እያከናወነ ነው። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር ወደ ወሳኝ ምዕራፍ መሸጋገሩ በጄኔቫ፣ ስዊዘርላንድ በተካሄደው 8ኛው የሥራ ቡድን ስብሰባ ላይ ተገለጸ። በንግድ ዘላቂነት እና የአባላት የመረጃ ቋት ሥርዓት ስትራቴጂካዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቋል። የካፒታል ጋዜጣ ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጋር ሰፊ፣ዝርዝርና ሙያዊ ቆይታ አድርጓል። በተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራውና የምክር ቤቱን የቦርድ አባላት ያካተተው ልዑክ፣ ከ10 በላይ የኢትዮጵያ ኩባንያዎችና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በኤግዚቢሽኑ ተሳትፏል። ኢትዮጵያን ከዓለም አቀፍ የንግድ ማኅበረሰብ ጋር ማገናኘት የውጭ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ጉብኝቶቻችን ዋነኛ ዓላማ ነው።

Read more

Jul 06, 2026 .

Sebsibe Abafira Abajobir Elected to PACCI Executive Council

Sebsibe Abafira Abajobir Elected to PACCI Executive Council
——————————————–
Sebsibe Abafira Abajobir, President of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), has been  elected to the Executive Council of the Pan-African Chamber of Commerce and Industry (PACCI) during  it’s General Assembly held in Morocco.

In a congratulatory letter, the PACCI Secretariat said the election reflects the confidence placed in Sebsibe by members of the General Assembly and recognizes his contribution to advancing trade, investment, and private sector development across Africa.

The Secretariat also praised his leadership of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations, noting that the institutional reforms and transformation initiatives being implemented under his presidency, together with his commitment to strengthening the private sector, were among the reasons for the confidence shown in him by the Assembly.

Congratulating him on his election, PACCI said the newly elected Executive Council is expected to assume office once the electoral procedures has been completed.

The Pan-African Chamber of Commerce and Industry is a continental private sector organization that brings together national chambers of commerce and business associations from across Africa to promote intra-African trade, investment, regional economic integration, and private sector development.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia