Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Aug 01, 2026 .

መላዉ የንግዱ ማህበረሰብ  ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ እዉን መሆንም አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉና በንቃት እንዲሳተፉ:- አቶ ሰብስብ አባፊራ

በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን በመትከል ምድራችንን አረንጓዴ በማልበስ የአገራችንን የደን ሽፋን በማሳደግ ለአየር ንብረት ለዉጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚን እዉን ለማድረግ  የዜግነት ድርሻችንን  የምንወጣበት ቀን ሁለት ቀን ብቻ ቀርቶታል።

ሁሌም በአገር ኢኮኖሚ እድገት ዉስጥ ግንባር ሚና የሚጫወተዉ  የግሉ ዘርፍና መላዉ የንግዱ ማህበረሰብ  ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ እዉን መሆንም አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉና በንቃት እንዲሳተፉ  የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር  ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡
በጋራ ተስፋን እንትከል!

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia