Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com
Latest News
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ የካዛኪስታን አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ ዶ/ር ዛልጋስ አዲልባየቭ ጋር በኢኮኖሚ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ዙሪያ ተወያየ። የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የአባል ምክር ቤቶችን ተቋማዊ አቅም እንዲሁም የአሠራር ብቃትን ለማጠናከር የጀመረውን የአቅም ግንባታ ተግባራት በተጠናከረ መልኩ እያከናወነ ነው። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር ወደ ወሳኝ ምዕራፍ መሸጋገሩ በጄኔቫ፣ ስዊዘርላንድ በተካሄደው 8ኛው የሥራ ቡድን ስብሰባ ላይ ተገለጸ። በንግድ ዘላቂነት እና የአባላት የመረጃ ቋት ሥርዓት ስትራቴጂካዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቋል። የካፒታል ጋዜጣ ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጋር ሰፊ፣ዝርዝርና ሙያዊ ቆይታ አድርጓል። በተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራውና የምክር ቤቱን የቦርድ አባላት ያካተተው ልዑክ፣ ከ10 በላይ የኢትዮጵያ ኩባንያዎችና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በኤግዚቢሽኑ ተሳትፏል።

Read more

Nov 11, 2026 .

የአሜሪካ የባንኮች ማህበር ሰብሳቢና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኬኔት ኬሊ የተመራ ልዑክ ከተለያዩ የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ።

የአሜሪካ የባንኮች ማህበር ሰብሳቢና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኬኔት ኬሊ የተመራ ልዑክ ከተለያዩ የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ።

የውይይቱ ትኩረት በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የፋይናንስ ዘርፍ ሊበራላይዜሽን፣ ለግሉ ዘርፍ ዕድገትና ኢንቨስትመንት እየተፈጠሩ ባሉ አዳዲስ ዕድሎች፣ በፋይናንስ ዘርፉ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም በተቋማቱ መካከል ሊኖሩ ስለሚችሉ የትብብር መስኮች ነው።

በውይይቱም የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ምክትል ዋና ጸሐፊ ወይዘሮ ሄለን ረታ እንዲሁም የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዋሲሁን ፍቅሬን ጨምሮ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትና የዘርፍ ማህበራት ተወካዮች፣ እንዲሁም ከሥጋና ከሆርቲካልቸር ማኅበራት የተውጣጡ ተወካዮችም ተሳትፈዋል።
 
A delegation led by Kenneth Kelly, Chairman and CEO of the American Bankers Association, held discussions with Ethiopian business representatives on financial sector liberalisation, emerging investment opportunities, private sector growth, and potential areas of institutional cooperation.

Participants included Ms. Helen Retta, ECCSA Deputy Secretary General, Mr. Wasihun Fikre, Head of the President’s Office, and representatives of the Addis Ababa Chamber, sectoral associations, and the Meat and Horticulture Associations.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia