Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Aug 10, 2026 .

በቢዝነስ ትንተና መተግበሪያ (Power Business Intelegence Power BI) ዙሪያ ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ተጠናቀቀ።

በቢዝነስ ትንተና መተግበሪያ (Power Business Intelegence Power BI) ዙሪያ ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ተጠናቀቀ።

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ቢዝነስ አመራር አካዳሚ ለተከታታ ቀናት የተሠጠው ሥልጠና መረጃን በአግባቡ ለመተንተንና የቢዝነስ ዳሰሳ (Business Analytics) በማድረግ ትክክለኛና ሊተገበር ወደ ሚችል መረጃ መቀየር በሚያስችል አሠራር ዙሪያ ያተኮረ ነበር።

በሥልጠናው ማጠናቀቂያ ላይ የተገኙት  የምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ታከለ አበበ በአካዳሚው በኩል በርካታ ቴክኖሎጃ ተኮር ሥልጠናዎች እየተሠጡ መሆናቸውን ጠቅሠው ሥልጠዎችም ውጤት ማምጣት እንደሚጠበቅባቸው ገልጸዋል።

 

ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ ባለሙያዎች የወሰዱት Power BI ቴክኖሎጅ ጥሬ መረጃዎ
ችን ወደ ግልጽ ሪፖርቶች በመቀየር ለድርጅቶችና ለግለሰቦች ስራቸውን በቀላሉ ለመረዳትና ለመገምገም የሚያስችል የማክሮሶፍት (Microsoft) መተግበሪያ ነው።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia