Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com
Latest News
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ የካዛኪስታን አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ ዶ/ር ዛልጋስ አዲልባየቭ ጋር በኢኮኖሚ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ዙሪያ ተወያየ። የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የአባል ምክር ቤቶችን ተቋማዊ አቅም እንዲሁም የአሠራር ብቃትን ለማጠናከር የጀመረውን የአቅም ግንባታ ተግባራት በተጠናከረ መልኩ እያከናወነ ነው። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር ወደ ወሳኝ ምዕራፍ መሸጋገሩ በጄኔቫ፣ ስዊዘርላንድ በተካሄደው 8ኛው የሥራ ቡድን ስብሰባ ላይ ተገለጸ። በንግድ ዘላቂነት እና የአባላት የመረጃ ቋት ሥርዓት ስትራቴጂካዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቋል። የካፒታል ጋዜጣ ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጋር ሰፊ፣ዝርዝርና ሙያዊ ቆይታ አድርጓል። በተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራውና የምክር ቤቱን የቦርድ አባላት ያካተተው ልዑክ፣ ከ10 በላይ የኢትዮጵያ ኩባንያዎችና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በኤግዚቢሽኑ ተሳትፏል።

Read more

Jul 28, 2025 .

የቢሾፍቱ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የቦርድ አባላትን እና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብርሩን አካሄደ።

በመትከል ማንሰራራት!

የቢሾፍቱ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የቦርድ አባላትን እና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብርሩን አካሄደ።

የተለያዩ 6700 ችግኞች የተተከሉ ሲሆን የደም ልገሳ እና ለቢሾፍቱ ቤተመፀሐፍ የመፀሐፍ ልገሳ ፕሮግራም ተካሂዷል።

የቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ፣ የቢሾፍቱ ንግድ ምክር ቤት የቦርድ አባላት፣ የአትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ፣ የኦሮምያ ንግድ ምክር ቤት የቦርድ አባላት በመርሃግብሩ ላይ ተሳትፎዋል::

Guyyaa har’aa Manni Maree Daldalaa fi Industirii Bishooftuu Sagantaa Dhaala Magariisaa hirmaannaa miseensota boordii fi qooda fudhattoonni gaggeessee jira. Biqiltoonni adda addaa 6700 kan dhaabaman yoo ta’u, sagantaan arjooma dhiigaa fi arjooma kitaabaa Mana Kitaabaa Bishooftuu gaggeeffameera.

Sagantaa kana irratti Kantiibaan Magaalaa Bishooftuu, Miseensonni Boordii Mana Maree Daldalaa Bishooftuu, Barreessaa Olaanaa Mana Maree Daldalaa fi Industirii Itiyoophiyaa, akkasumas Miseensonni Boordii Mana Maree Daldalaa Oromiyaa hirmaataniiru.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia