Oct 26, 2025 .
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1359/2017
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1359/2017 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባደረገው ምርመራ ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ካስመዘገቡት የባንክ ሒሳብ ውጪ የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ በመጠቀም ግብይት እንደሚፈጽሙ ማረጋገጡን ገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ 1359/2017 ለኢትዮጵያ ፈጣን የኢኮኖሚ ልማት ፤ የዋጋ መረጋጋት እና ጤናማ የፋይናንስ ሥርዓት ኣስፈላጊ በመሆኑ፤
በፋይናንስ ዘርፉ ውስጥ በየጊዜው ከሚኖሩ ለውጦች ጋር በሚጣጣም መልኩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ሥልጣን እና ተግባራት እንደገና በመወሰን የቁጥጥር አቅሙን ማጎልበት አስፈላጊ በመሆኑ፤
ተጠያቂነት፣ ግልጸኝነት እና አስተዳደር ከዓለም አቀፍ ምርጥ ተሞክሮዎች ጋር በተጣጣመ መልኩ ማጠናከር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
አዋጁ መውጣቱን ይገልጻል …..
ለመሆኑ በአዋጁ መሠረት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰጡት ስልጣን እና ተግባራት ምንድን ናቸዉ ፤ ሌሎች ጉዳዮችስ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1359/2017 አያይዘናል
Read the full PDF document:

