Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com
Latest News
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የአባል ምክር ቤቶችን ተቋማዊ አቅም እንዲሁም የአሠራር ብቃትን ለማጠናከር የጀመረውን የአቅም ግንባታ ተግባራት በተጠናከረ መልኩ እያከናወነ ነው። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር ወደ ወሳኝ ምዕራፍ መሸጋገሩ በጄኔቫ፣ ስዊዘርላንድ በተካሄደው 8ኛው የሥራ ቡድን ስብሰባ ላይ ተገለጸ። በንግድ ዘላቂነት እና የአባላት የመረጃ ቋት ሥርዓት ስትራቴጂካዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቋል። የካፒታል ጋዜጣ ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጋር ሰፊ፣ዝርዝርና ሙያዊ ቆይታ አድርጓል። በተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራውና የምክር ቤቱን የቦርድ አባላት ያካተተው ልዑክ፣ ከ10 በላይ የኢትዮጵያ ኩባንያዎችና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በኤግዚቢሽኑ ተሳትፏል። ኢትዮጵያን ከዓለም አቀፍ የንግድ ማኅበረሰብ ጋር ማገናኘት የውጭ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ጉብኝቶቻችን ዋነኛ ዓላማ ነው።

Read more

Feb 05, 2026 .

15ኛው የኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በመዲናችን አዲስ አበባ በክቡር የኢፌዴሪ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚንስትር ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ በደማቅ መረሃ ግብር ተከፍቶ  ተጀምሯል ።

15ኛው የኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በመዲናችን አዲስ አበባ በክቡር የኢፌዴሪ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚንስትር ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ በደማቅ መረሃ ግብር ተከፍቶ  ተጀምሯል ።

ይህ በየዓመቱ የኢትዮጵያን ይግዙ! በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ!  በሚል መሪ  ሀሳብ
የሚካሄደው የንግድ ትርኢት ፤ የሀገር ውስጥ ምርቶችን ከማስተዋወቅ ባሻገር  በማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ የተፈጠሩ የንግድና ኢንቨስትመንት ዕድሎችን የምናስተዋውቅበት  ጭምርም ነው፤

ከዚህም በተጨማሪ የተለያዩ ሃገራት ኩባንያዎች በሃገራችን የንግድና ኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ በስፋት እንዲሳተፉ በማስቻል ረገድ ፋይዳው የጎላ ነው።

እስከ የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ በሚካሄደው በዚህ የንግድ ትርኢት ከ50 በላይ ዓለም አቀፍና ከ300 በላይ የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ምርትና አገልግሎቶቻቸውን በማቅረብ የሚሳተፉ ይሆናል።

በዚህ አጋጣሚም፤ መላው የግሉ ዘርፍ እንዲሁም የከተማችን እና አካባቢው ማኀበረሰብ 15ኛውን የኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት እንድትጎበኙ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

❇️❇️❇️❇️❇️
Agarsiisni Daldala Idil Addunyaa Ityoo-Chaamber 15ffaan guyyaa har’aa magaalaa finfineeti kabajamoo Ministira Daldalaa fi Tumsa Naannoo Federaalaa Dr. kasaun gofeetiin saaqameera.

Agarsiisni daldalaa waggaa waggaadhaan gaggeeffamu kun mata duree “kan Itoophiyaa bitadhaa!Itoophiyaa keessatti invast godhaa!”; Oomisha biyya keessaa beeksisuu bira darbee carraa daldalaa fi invastimantii haaromsa dinagdee maakrootiin uumaman ni jajjabeessa;

Kana malees, dhaabbileen biyyoota adda addaa irraa dhufan carraa daldalaa fi invastimantii biyya keenya keessatti akka hirmaatan gochuu keessatti iddoo guddaa qaba.

Agarsiisa daldalaa kana irratti dhaabbileen idil-addunyaa 50 ol fi biyya keessaa 300 ol kan hirmaatan yoo ta’u, agarsiisa daldalaa Guraandhala 27 hanga Fulbaana 1, 2018tti Addabaabayii Mesqalaa irratti kan gaggeeffamu yoo ta’u, oomishaa fi tajaajila isaanii ni dhiyeessu.

Sababa kanaan; Agarsiisa Daldala Idil-addunyaa Itiyoo-Chaamber 15ffaa akka daawwatan dameen dhuunfaa hundi, akkasumas hawaasni magaalaa keenyaa fi naannoo ishee akka daawwatan nan afeera

❇️❇️❇️❇️❇️
The 15th Ethio-Chamber International Trade Fair was officially opened, Addis Ababa, with a colorful ceremony by H.E. Dr. Kassahun Gofe, Minister of Trade and Regional Integration of the FDRE.

Held annually under the theme “Buy Ethiopian! Invest in Ethiopia!”, the trade fair goes beyond promoting domestic products. It also serves as a platform to showcase the trade and investment opportunities created through the country’s ongoing macroeconomic reforms.

In addition, the event plays a significant role in enabling companies from various countries to actively engage in Ethiopia’s diverse trade and investment opportunities.

The trade fair is being held at Meskel Square from February 4 to 8, 2026, and features the participation of more than 50 international companies and over 300 domestic companies, all presenting their products and services.

On this occasion, I would like to extend my invitation to the entire private sector, as well as the residents of our city and surrounding communities, to visit and take part in the 15th Ethio-Chamber International Trade Fair.

ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia