Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com
Latest News
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ የካዛኪስታን አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ ዶ/ር ዛልጋስ አዲልባየቭ ጋር በኢኮኖሚ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ዙሪያ ተወያየ። የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የአባል ምክር ቤቶችን ተቋማዊ አቅም እንዲሁም የአሠራር ብቃትን ለማጠናከር የጀመረውን የአቅም ግንባታ ተግባራት በተጠናከረ መልኩ እያከናወነ ነው። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር ወደ ወሳኝ ምዕራፍ መሸጋገሩ በጄኔቫ፣ ስዊዘርላንድ በተካሄደው 8ኛው የሥራ ቡድን ስብሰባ ላይ ተገለጸ። በንግድ ዘላቂነት እና የአባላት የመረጃ ቋት ሥርዓት ስትራቴጂካዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቋል። የካፒታል ጋዜጣ ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጋር ሰፊ፣ዝርዝርና ሙያዊ ቆይታ አድርጓል። በተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራውና የምክር ቤቱን የቦርድ አባላት ያካተተው ልዑክ፣ ከ10 በላይ የኢትዮጵያ ኩባንያዎችና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በኤግዚቢሽኑ ተሳትፏል።
Latest News
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ የካዛኪስታን አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ ዶ/ር ዛልጋስ አዲልባየቭ ጋር በኢኮኖሚ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ዙሪያ ተወያየ። የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የአባል ምክር ቤቶችን ተቋማዊ አቅም እንዲሁም የአሠራር ብቃትን ለማጠናከር የጀመረውን የአቅም ግንባታ ተግባራት በተጠናከረ መልኩ እያከናወነ ነው። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር ወደ ወሳኝ ምዕራፍ መሸጋገሩ በጄኔቫ፣ ስዊዘርላንድ በተካሄደው 8ኛው የሥራ ቡድን ስብሰባ ላይ ተገለጸ። በንግድ ዘላቂነት እና የአባላት የመረጃ ቋት ሥርዓት ስትራቴጂካዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቋል። የካፒታል ጋዜጣ ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጋር ሰፊ፣ዝርዝርና ሙያዊ ቆይታ አድርጓል። በተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራውና የምክር ቤቱን የቦርድ አባላት ያካተተው ልዑክ፣ ከ10 በላይ የኢትዮጵያ ኩባንያዎችና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በኤግዚቢሽኑ ተሳትፏል።

Read more

Jul 06, 2026 .

The China Import and Export Fair Promotion Conference will bring together Ethiopian and China importers and exporters:- Sebsib Abafira

The China Import and Export Fair Promotion Conference, which will bring together Ethiopian and China importers and exporters, will be held tomorrow at the African Union Headquarters.

The conference aims to provide participants with detailed information about the upcoming Canton Fair, the renowned international trade exhibition held annually in China. It will also create an opportunity for Ethiopian importers and exporters to engage in business discussions with Chinese companies and explore potential areas of cooperation.

As is well known, our Chamber has invited Ethiopian importers and exporters to participate in tomorrow’s conference, and the participants have already been identified.

Participants are expected to use both tomorrow’s promotion conference and the forthcoming Canton Fair to establish direct business relationships with Chinese manufacturers and buyers. The events also offer an important platform for identifying new export markets for Ethiopian products and expanding Ethiopia’s international trade presence.

Furthermore, Ethiopian businesses should seek to strengthen cooperation in joint investment, technology transfer, and manufacturing partnerships.

Building relationships with new business partners and fostering long-term commercial ties should be among the key priorities of participating companies.

Greater emphasis should also be placed on creating strategic partnerships with companies that can contribute to foreign exchange earnings, job creation, knowledge and technology transfer, and industrial development. Such collaborations are essential to enhancing Ethiopia’s competitiveness and supporting sustainable economic growth.

Our Chamber will closely follow the outcomes of both tomorrow’s promotion conference and the upcoming Canton Fair. By providing the necessary follow-up support and facilitating business linkages, ECCSA will continue to play its role in promoting Ethiopia’s trade and investment objectives and ensuring that participating businesses maximize the opportunities created through these engagements.

Sebsib Abafira Abajobir

President, Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

የኢትዮጵያ አስመጪዎችና ላኪዎች የሚሳተፋበት  140ኛው የካንተን ፌርን የማስተዋወቂያ ኮንፈረንስ (China Import and Export Fair Promotion Conference) ነገ  በአፍሪካ ህብረት ዋናው መ/ቤት ይካሄዳል።

የውይይቱ ዓላማም በቀጣይ በቻይና በየአመቱ የሚካሄደው ካንቶን ፌርን (Canton Fair) በተመለከተ ማብራሪያ ለማቅረብ እንዲሁም የአገራችን አስመጪና ላኪዎች ከቻይና ኩባንያዎች ጋር ውይይት  እንዲያካሂዱ ማስቻል ነው።

እንደሚታወቀውም ነገ በሚካሄደው  በዚህ ውይይትም  የአገራችን አስመጪዎች እና ላኪዎች ተሳትፍ እንዲያደርጉ በምክር ቤታችን ጥሪ አቅርበን ተሳታፊዎች ተለይተዋል።

በመሆኑም በቀጣይ በሚካሄደው የቻይና ኢምፖርትና ኤክስፖርት ፌርም (Canton Fair) ሆነ የነገው  ውይይት ላይ የምትሳተፉ የኢትዮጵያ አስመጪዎችና ላኪዎች በአንድ በኩል ከቻይና አምራቾችና ገዥዎች ጋር ቀጥተኛ የንግድ ግንኙነት መፍጠር የሚያስችል እንዲሁም ለኢትዮጵያ ወጪ ምርቶች  አዳዲስ ገበያዎችን የሚፈጥር ውይይት ማድረግ ይጠበቅብናል።

በተጨማሪም፤ የጋራ ኢንቨስትመንት፣ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የአምራች ዘርፍ  ትብብሮችን የበለጠ ማጠናከር የሚኖርብን ሲሆን ፤አዳዲስ የንግድ አጋሮችን ማግኘትና የረጅም ጊዜ የንግድ ግንኙነቶችን ማጠናከርም ቁልፍ ስራችን መሆን አለበት።

በይበልጥም በውጭ ምንዛሬ ግኝት፣ በስራ ዕድል ፈጠራ፣ በእውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር  ላይ ከሚሰሩ ስትራቴጂካዊ ኩባንያዎች ጋር ትስስር መፍጠርን አንኳር ተግባራችን በማድረግ መስራት ይኖርብናል።

ምክር ቤታችንም በነገው ኮንፈረንስም ሆነ በቀጣይ በሚካሄደው ኢምፖርትና ኤክስፖርት ፌር የተገኙ ውጤቶችን በመከታተልና አስፈላጊ ድጋፍ በመስጠት የአገራችንን ንግድና ኢንቨስትመንት በማስፋፋት ረገድ የሚጠበቅበትን የሚወጣ ይሆናል።

ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia